WELCOME TO ETHIOPIAN CONSTRUCTION AUTHORITY

ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሾሙት ም/ዋና ዳይሬክተሮች ከተቋሙ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሄዱ::

ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሾሙት ም/ዋና ዳይሬክተሮች ከተቋሙ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሄዱ::

(ኢኮባ ነሐሴ 16 ቀን 2015 ኣ.ም)፡- ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሾሙት ም/ዋና ዳይሬክተሮች ከተቋሙ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሄዱ::

ኢ/ር ደረጀ አረጋኸኝ የግንባታዎች ቁጥጥር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር፤ ዶ/ር ሙአዝ በድሩ የምዝገባና ስታንዳርዳይዜሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመንግስት በቅርቡ ተሾመዋል፡፡

አመራሮቹ ነሐሴ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከተቋሙ አመራሮች ጋር የትውውቅ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ የባለስልጣን ተቋሙ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማዎች እና ተግባራት እንዲሁም የተቋሙ የመካከለኛ ዘመን ስትራተጅክ ዕቅድ ላይም ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በተጨማሪም የ2015 ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2016 በጀት ኣመት ዕቅድ ላይም ማብራሪያ ቀርቧል፡፡ የትውውቅ ፕሮግራም እና ማብራሪያውን ተከትሎ አመራሮቹ ተቋሙ እስካሁን ያስመዘገባቸውን ስኬታማ ውጤቶች በላቀ ሁኔታ አጠናክሮ ለማስቀጠል፤ የነበሩ ክፍተቶችንም ለማረም ከተቋሙ አመራሮች እና ሰራተኞች ጋር በትጋት እና በቁርጠኝነት ርብርብ እንደሚደረግ መናገራቸውን ከዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት የተገኘ መረጃ አመላክቷል፡፡

Previous ትኩረት ለግንባታ የስራ ላይ ደህንነትና ጤንነት

Leave Your Comment

Bole, Addis Ababa,Ethiopia

Opening Hours:

Mon – Fri: 8:00 am – 6:00 pm

Calander

October 2024
M T W T F S S
 123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
28293031  

ECA News & Updates

The latest Ethiopian Construction Authority news, articles, and resources, sent straight to your inbox every month.

Ethiopian Construction Authority © 2020. All Rights Reserved
Designed & Developed by Kanenus Technologies 0973200216