ተገልጋዩ ህብረተሰብ የሚፈልገው አገልግሎት በማግኘት ሂደት ውስጥ መብትና ግዴታውን አውቆ የሚጠበቅበትን ግዴታ በአግባቡ እንዲወጣና መብቱን እንዲያስከብር እንዲሁም በተሰጠው አገልግሎት እና መሰጠት በነበረበት አገልግሎት መካከል ሊፈጠሩ የሚችሉ ክፍተቶችን ከመድፈን አንፃር ተገልጋዩ ሆነ ተቋሙ የበኩላቸውን ሚና እንዲጫወቱ ለማስቻል እና አገልግሎት ሰጪው (አመራሩና ፈፃሚው) ደግሞ የጠለቀ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ ግልጽ፤ፍትሃዊና ተጠያቂነት ያለው አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያግዝ የዜጎች ቻርተር