WELCOME TO ETHIOPIAN CONSTRUCTION AUTHORITY

Welcome to
Ethiopian Construction Authority

ECA is a government organisation which regulates, streamlines and builds capacity in the construction industry.

To See Regulated & Most Competitive Construction Industry in Africa By 2030!

Mega Project In Ethiopia

ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሾሙት ም/ዋና ዳይሬክተሮች ከተቋሙ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሄዱ

(ኢኮባ ነሐሴ 16 ቀን 2015 ኣ.ም)፡- ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሾሙት ም/ዋና ዳይሬክተሮች ከተቋሙ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሄዱ ኢ/ር ደረጀ አረጋኸኝ የግንባታዎች ቁጥጥር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር፤ ዶ/ር ሙአዝ በድሩ የምዝገባና ስታንዳርዳይዜሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመንግስት በቅርቡ ተሾመዋል፡፡
 
አመራሮቹ ነሐሴ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከተቋሙ አመራሮች ጋር የትውውቅ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ የባለስልጣን ተቋሙ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማዎች እና ተግባራት እንዲሁም የተቋሙ የመካከለኛ ዘመን ስትራተጅክ ዕቅድ
ላይም ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በተጨማሪም የ2015 ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2016 በጀት ኣመት ዕቅድ ላይም ማብራሪያ ቀርቧል፡፡ የትውውቅ ፕሮግራም እና ማብራሪያውን ተከትሎ አመራሮቹ ተቋሙ እስካሁን ያስመዘገባቸውን ስኬታማ ውጤቶች በላቀ ሁኔታ አጠናክሮ ለማስቀጠል፤ የነበሩ ክፍተቶችንም ለማረም ከተቋሙ አመራሮች እና ሰራተኞች ጋር በትጋት እና በቁርጠኝነት ርብርብ እንደሚደረግ መናገራቸውን ከዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት የተገኘ መረጃ አመላክቷል፡፡
 
የኢኮባ ህዝብግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን 

ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሾሙት ም/ዋና ዳይሬክተሮች ከተቋሙ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሄዱ::

Registered
Contractors
0 K
Registered
professional
0 k
Registered
Project
0 K
Registered
Machinery
0 k

About us

Ethiopian Construction Authority Is a governmental
organization which regulates, streamlines and builds
capacity in the construction industry.

Our Vision

Our Vision is To See Regulated & Most Competitive Construction Industry in Africa By 2030!

Our Mission

Our Mission Is Dedicated to Give Regulatory Services to Make the Industry Competitive and Assure Projects Executed Timely, with Budget and Keeping the Standard without Compromising Environmental and Social Well Being.

Our values

Excellence Teamwork Transparency Integrity Commitment Accountability Sustainability

Bole, Addis Ababa,Ethiopia

Opening Hours:

Mon – Fri: 8:00 am – 6:00 pm

Calander

April 2024
M T W T F S S
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
2930  

ECA News & Updates

The latest Ethiopian Construction Authority news, articles, and resources, sent straight to your inbox every month.

Ethiopian Construction Authority © 2020. All Rights Reserved
Designed & Developed by Kanenus Technologies 0973200216